የሂደቱ ሁሉም ክፍሎች ሙሉ በሙሉ ማንነትን የማሳውቁ መሆናቸውን ልብ ሊባል ይገባል።

መልካም እድል!

የተገደበ ጊዜ ብቻ ካለዎት እና ወደ ዋናው ሃሳብ በቀጥታ መግባትዎ አስፈላጊ ከሆነ፣ ውይይቱ እንደጀመረ አጭር ጊዜ እንዳለዎት ለሌላኛው ግለሰብ ያሳውቁ።

ለውይይቱ ተገቢ ርዕስ ያስቡ።

ስያሜ መስጠት አለመስማማትን ለመተርጎም እና ለመጠቆም ይረዳዎታል።

ሌላው ሰው ምን ብሎ ሊጠራው የሚችል ይመስልዎታል?

በቻሉት መጠን በሚዛናዊ እና አለማ ተኮር መልኩ ሁኔታው ለማሰብ ይሞክሩ። ስለሌላ ግለሰብ ያስቡ፤ ራስዎ በእነሱ ሁኔታ ያስቀምጡ። ወደተለዩ አርዕስቶች ሊወስዳቸው የሚችል መረጃ አላቸው?

እርስዎ ውይይቱን ያነሳሳሉ? በምናብዎ ራስዎ ሲያደርጉት ያስቡት።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ይህ ውይይት እንዲደረግ ይፈልጋሉ?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ጠንከር ያለ ውይይት ከመደረጉ በፊት የተደበላለቁ ስሜቶች መፈጠር በጣም ተፈጥሮአዊ ነው። ራስዎን ይወቁ እናም ለውይይት ከተዘጋጁ፣ በስሜት ደረጃ በይበልጥ እንደሚያተኩሩ እና እንደሚዘጋጁ ሁሉ ጊዜ ያስታውሱ።

ከውይይቱ በፊት የሚሰማዎት ስሜት ምን የሚሆን ይመሰልዎታል?

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

የችግሩን ስር መሰረት ማግኘት

እርስዎ ሌሎች ሰዎች የሚያስቡትን ወይም የሚፈልጉትን ነገር መቆጣጠር አይችሉም። በሌላ በኩል፣ የሚፈልጉትን ነገር፣ እንዲሁም ደግሞ እንዴት እንደሚያቀርቡት መቆጣጠር ይችላሉ።

አዳጋች ውይይቶችን ልክ ሁለቱም ወገኖች የሆነ ነገር እንደሚፈልጉ አድርገው እንደ ድርድር አስበው ይጀምሩ። ያ ‘የሆነ ነገር’ ብዙውን ጊዜ በመጀመሪያ እይታ የድብቅ እና የማይገኝ ነው። ስለዚህ፣ ከዚህ ውይይት የሚጠብቁት ነገር በእርግጥም የችግሩን ስር መሰረት ያፈታል ብለው ራስዎን ይጠይቁ። ስለሚፈልጉት ነገር ግልፅ መሆንዎን ያረጋግጡ - ሌላኛው ወገን ያልተነገሩ ምልክቶችን ሊያነብ ይችላል ብለው አያስቡ። ለማጋራት አይፍሩ

በማንኛውም ጊዜ መመለስ እና መልሶችዎን መለወጥ ይችላሉ።

በዚህ ውይይት ውስጥ አስደሳች ውጤት ነው ብለው የሚያስቡት ምንድነው? የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

አሁን ስለ መልስዎ የሚያስቡበትን ጊዜ ይውሰዱ።

“ለታንጎ ሁለት ሰው ያስፈልጋል” የሚባለው አባባል በዚህ ጉዳይ ውስጥ ይሰራል?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

በሌላኛው ወገን ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ይኖረዋል ብለው ያስባሉ?

እንዲሁም ስለ ሁለተኛ ውጤቶች ያስቡ።

ተስፋ የማደርገው እነሱ

ለራስዎ የሚመኙት ምንድነው?

የምመኘው እኔ

ይህን ራሱን ውጤት !!!??? ለምን እንደሚፈልጉ ተረድተዋል?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

የሚከተለውን ያጠናቅቁ: የእኔ ተነሳሻነት እንደሚከተለው ነው:

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

የእርስዎ ተነሽነት እንደሆነ በገለፁት መሰረት የሚፈልጉት ነገር ሲያገኙ ፍላጎቱ በምን ያህል ደረጃ ይሳካል ብለው ያስባሉ?

የሚከተሉትን መግለጫዎች ከ 1 እስከ 5 ባለው ደረጃ ይመዝኑ/p>

1 = የምፈልገውን ነገር ካገኘው፣ ትክክለኛ ፍላጎቶቼ በጭራሽ አይሟሉም።
5 = የምፈልገውን ነገር ካገኘው፣ ትክክለኛ ፍላጎቶቼ በሙሉ ይሟላሉ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

በማንኛውም ጊዜ መመለስ እና መልሶችዎን መለወጥ ይችላሉ።

ምናልባት ሌላኛው ወገን ሀቀኝነት ያለው ይቅርታን ብቻ ሊፈልግ ይችላል። ከማንኛውም አይነት ካሳ የላቀ ዋጋ ያለው ሊሆን ይችላል።

ውይይት በሚጀምሩበት ወቅት የሌላኛው ግለሰብ ምላሽ ምን እንደሚሆን መገመት ይችላሉ?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ምን እንደሚፈልጉ ይጠይቋቸው። ሰዎች ሳይፈረጁ እንደተሰሙ ሲሳማቸው ምን ያህል ግልፅ እና ሃቀኛ እንደሚሆኑ እርስዎ ሲያዩ ይገረማሉ።

ሌላኛው ግለሰብ በውይይቱ ምን ማሳካት እንደሚፈልጉ እርስዎ ያውቃሉ?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

የሌላኛውን ግለሰብ አጀንዳ መገመት ይችላሉ?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ሁለተኛው-ምርጥ አማራጭ

ቀድሞውኑ የመጠባበቂያ እቅድ ማዘጋጀት በርካታ ጠቀሜታዎች አሉ። ከምንም በላይ፣ ቁም ነገረኛ እና ተለዋዋጭ መሆን እንደሚችሉ ለራስዎ ያረጋግጣሉ። በተጨማሪ፣ ሁሉም ዝርዝሮች በተሸለ ሁኔታ ጠንቅቀው ሲያውቁ በተሻለ ሁኔታ ውይይቱን ያደርጉታል። በይበልጥ በራስዎ የሚተማመኑ፣ ዘና እና ተረጋጉ ይሆናሉ። እና፣ እርግጥ ነው ዋናው እቅድዎ ካልሰራልዎት፣ ለመቀበል ፈቃደኛ የሚሆኑበት አማራጭ መፍትሄ አለዎት።

በማንኛውም ጊዜ መመለስ እና መልሶችዎን መለወጥ ይችላሉ።

ችግሩን ለመፍታት ሌሎች መንገዶችን ማሰብ ይችላሉ?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ከውይይቱ በኋላ ሌላኛው ግለሰብ ምን ሊሰማው ይችላል ብለው ያስባሉ?

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ራስዎን ይጠይቁ – ይህ ሁኔታ ስለኔ ምን ሊል ይችላል እና የትኛው ላይ ነው በትኩረት የምጨነቅበት?

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ይህ ሁኔታ ስለሌኛው ግለሰብ የሚለው ነገር ምንድነው?

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

በውይይቱ ወቅት፣ በሚከተለው የተነሳ ድክመቴን ልገልፅ እችላለሁ:

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

በውይይቱ ወቅት፣ የእኔ ጥንካሬዎች ወደመቅለል ይመጣሉ ምክንያቱም:

የሚፈልጉትን ያህል መልሶች ይምረጡ።

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ሌላኛው ግለሰብ በትክክል ያልተረዳው ይመስላል?
በደንብ ይሞክሩ፤ የፈጠራ መፍትሄ ይፈልጉ!

በማንኛውም ጊዜ መመለስ እና መልሶችዎን መለወጥ ይችላሉ።

ያስቡበት: ከሌላኛው ግለሰብ የሚጠብቁት ነገር ተገቢ ነው?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ሌላኛው ግለሰብ የሚጠብቀው ነገር ተገቢ ነውሌላኛው ግለሰብ የሚጠብቀው ነገር ተገቢ ነው?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

ይህ ውይይት ለስሜት አዳጋች ሆኖ አግኝተውታል?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

በእኔ እይታ ታሪኩ ምንድነው?
በእነሱ እይታ ታሪኩ ምንድነው?

በማንኛውም ጊዜ መመለስ እና መልሶችዎን መለወጥ ይችላሉ።

የሌላኛውን ወገን ማግኘት/ማጣት እንዲሁም ደግሞ የራስዎን ታሳቢ ያድርጉ እናም የሚያገኙት ነገር እንዴት የእርስዎ እርካታ ላይ ተፅዕኖ እንደሚያደርስ ሃቀኛ ለመሆን ይሞክሩ።

የሚፈልትን ነገር ካገኙ ይረካሉ?

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

መጠይቁ የሚከተለውን ነገር እንድወስን ረድቶኛል:

እባክዎ መልስ ይምረጡ።

የፃፉትን የዝግጅት ማጠቃለያ ዳውንሎድ ማድረግ ወይም በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ።

ትክክለኛ ያልሆነ የኢሜይል አድራሻ አስገብተዋል!

እባክዎ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ የግላዊነት ፖሊሲውን ያንብቡ

የግላዊነት ፖሊሲ

ከግላዊነት ፖሊሲ ጋር መስማማት አለብዎ።

ከአጠቃቀም ውሎች ጋር መስማማት አለብዎ።

የአገልግሎት ውሎች

እባክዎ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ የግላዊነት ፖሊሲውን ያንብቡ

Accessibility