ከባለሙያ ወይም ከጓደኛ ምክርን መፈለግ ሁልጊዜ የሚቻል አይደለም። CommReady ን መጠቀም ሃሳብዎን ለማስተካከል እና ችግሩን የሚቋቋሙበት አዲስ መንገድ ለማሳጥ ሊረዳ ይችላል። ሌላ ሰው የሚመለከት አስቸጋሪ ጉዳይን አያስቀሩ። ርቆ አይሄድም፤ በፍፅም አይርቅም። አሉታዊ ስሜቶችዎን መጋፈጥ እና ኋላ ያስቀረዎትን ነገር ምን እንደሆነ ማወቅ። ያስታውሱ፣ አንድ ነገር መጋፈጥ ምንግዜም ቢሆን ከመሸሽ የተሻለ ነው።

CommReady መተግበሪያ ከሚረብሽ ሁኔታ እንዲነጥሉ የሚረዳዎት በእጅዎ ላይ ያለ ረዳት ነው። ነፃ የሆነ አእምሮ ሁሉንም አማራጮች ታሳቢ የማድረግ ሁኔታ ቀላል የሚያደርገው ሲሆን እና የቁጥጥር ጠንካራ ስሜት ያስገኛል። በሌላ ቃል፣ CommReady ውሳኔ-አሰጣጥን የበለጠ ቀላል ያደርጋል።

እንዴት እንደሚሰራ

ከሚከተሉትን ቀላል ደንቦች ጋር እንደ በይነ-ልውውጥ ጥያቄ አድርገው ስለ ዝግጅቱ ያስቡ:

  • በአንድ ጊዜ አንድ ሰው ላይ ትኩረት ያድርጉ።
  • የወደፊት ውይይት የሚደረግበት መንገድ (ገፅ-ለ-ገፅ፣ ስልክ፣ የፅሁፍ መልዕክቶች፣ ወዘተ.) ታሳቢ ያድርጉ።
  • ለውጥ ይቻላል፤ ማሳካት የሚፈልጉትን ነገር ይገንዘቡ እናም ስለ ስሜቶችዎ ይወቁ።

ያስታውሱ፣ በሁለቱም መልኩ ማሰብ እና ልዩነቶችዎን መለየት ትክክለኛ ራስ-ማንፀባረቅን የሚያሳትፍ ሲሆን ያላለሰለሰ ጥረት እና አለማ ይጠይቃል።

The chat as it appears in the CommReady app

እውቅናዎች

የእኛ ልዩ ቻትቦት የድርድር እና ማስታረቅ* ፅንሰ-ሃሳቦችን ከ “ስሜቶች ዋልታ”** ክፍሎች ዘዴ ጋር ያጣመረ ሲሆን ለራስዎ ሙሉ በሙሉ ሃቀኛ መሆን የሚችሉበት አስተማማኝ፣ ፈራጅ ያልሆነ ሁኔታን ይሰጥዎታል።

* “Getting to Yes”/ Roger Fisher and William L. Ury

** http://atlasofemotions.org

Get the app at

ግላዊነት

ግላዊነትዎን እናከብራለን። ለዚህም ነው አገልግሎታችን
በጣም-የቅርብ-ከሆነው GDPR ጋር የሚጣጣመው።

ይህ መተግበሪያ የእርስዎን መልሶች እንድናስቀምጣቸው ካልተስማሙ
በስተቀር በሰርቨሮቻችን ላይ ማናቸውንም የእርስዎን መልሶች አናስቀምጥም።

ሃላፊነት የማይወሰድበት

CommReady ጠበቃ ወይም ቴራፒስት አይደለም።

ማንኛውንም አይነት አመፅ አንደግፍም።

በውስጡ ለኔ የሚሆነው ምንድነው?

ለውይይቶች በመዘጋጀት ላይ ሳሉ የእርስዎን የመግባባት
ችሎታዎች እና የስሜት ሚዛናዊነት ያሻሽሉ።

ሃሳቦችዎን ያመቻቹ እናም የተሻለ ሆኖ
ያገኗቸውን መፍትሄዎች ያግኙ።

በራስ መተማመንዎን ለማጎልበት እየወረዱ ቢሆኑ
እንኳ በእያንዳንዱ ጉብኝት ራስዎን ያበርቱ።

CommReady ን ለብዙ ሁኔታዎች ይጠቀሙት፤ ይበልጥ
በተጠቀሙት ቁጥር፣ እየቀለለ ይመጣል።

ውድ ተጠቃሚዎች፣
ፈታኝ የሆኑ ውይይቶች ማለፍ እንዲችሉ CommReady አጋዥ ሆኖ እንዳገኙት ተስፋ አደርጋለሁ። በመደበኛ መልኩ ግንዛቤዎን ሊያግዝ፣ ጭንቀትዎን ሊቀንስ እና ስሜትዎ እንዲረጋጋ ሊያግዝ ይችላል።
ከሠላምታ ጋር፣
Chen Geffen Shalev
Accessibility