ከባለሙያ ወይም ከጓደኛ ምክርን መፈለግ ሁልጊዜ የሚቻል አይደለም። CommReady ን መጠቀም ሃሳብዎን ለማስተካከል እና ችግሩን የሚቋቋሙበት አዲስ መንገድ ለማሳጥ ሊረዳ ይችላል። ሌላ ሰው የሚመለከት አስቸጋሪ ጉዳይን አያስቀሩ። ርቆ አይሄድም፤ በፍፅም አይርቅም። አሉታዊ ስሜቶችዎን መጋፈጥ እና ኋላ ያስቀረዎትን ነገር ምን እንደሆነ ማወቅ። ያስታውሱ፣ አንድ ነገር መጋፈጥ ምንግዜም ቢሆን ከመሸሽ የተሻለ ነው።
CommReady መተግበሪያ ከሚረብሽ ሁኔታ እንዲነጥሉ የሚረዳዎት በእጅዎ ላይ ያለ ረዳት ነው። ነፃ የሆነ አእምሮ ሁሉንም አማራጮች ታሳቢ የማድረግ ሁኔታ ቀላል የሚያደርገው ሲሆን እና የቁጥጥር ጠንካራ ስሜት ያስገኛል። በሌላ ቃል፣ CommReady ውሳኔ-አሰጣጥን የበለጠ ቀላል ያደርጋል።
እንዴት እንደሚሰራ
ከሚከተሉትን ቀላል ደንቦች ጋር እንደ በይነ-ልውውጥ ጥያቄ አድርገው ስለ ዝግጅቱ ያስቡ:
- በአንድ ጊዜ አንድ ሰው ላይ ትኩረት ያድርጉ።
- የወደፊት ውይይት የሚደረግበት መንገድ (ገፅ-ለ-ገፅ፣ ስልክ፣ የፅሁፍ መልዕክቶች፣ ወዘተ.) ታሳቢ ያድርጉ።
- ለውጥ ይቻላል፤ ማሳካት የሚፈልጉትን ነገር ይገንዘቡ እናም ስለ ስሜቶችዎ ይወቁ።
* “Getting to Yes”/ Roger Fisher and William L. Ury
** http://atlasofemotions.org